አዲስ አበባ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት
ክቡር አቶ ወንድሙ ለማ
የአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶች በተሻሻለው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቻርተር አዋጅ ቁጥር 361/95 መሰረት የተቋቋሙ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የዳኝነት አካል ናቸው፡፡ ፍርድ ቤቶቹ በመጀመሪያ እና በይግባኝ ሰሚነት ደረጃ የተዋቀሩ ሲሆን የመጀመርያ ደረጃ ፍ/ቤቱ በከተማው ፍ/ቤቶች የዳኝነት ሥልጣን ስር በሚወድቁ ጉዳዮች ላይ የመጀመርያ ደረጃ የዳኝነት ሥልጣን ሲኖረው በአዋጅ ቁጥር 361/95 አንቀፅ 41፤ በቻርተሩ ማሻሻያ አዋጅ ቁጥር 408/98 መሰረት እንዲሁም በፌዴራል ፍርድ ፍ/ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234 አንቀጽ 5(1) (ደ) እና አንቀጽ 4(16) መሰረት ጉዳዮችን አከራክሮ ውሳኔ የመስጠት የዳኝነት ስልጣን እንደተጠበቀ ሆኖ የማህበራዊ ፍርድ ቤቶች በሚሰጧቸው ውሳኔዎች ላይ የይግባኝ ሰሚነት ስልጣን አለው፡፡
በዘርፉ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶች:
ምንም አልተገኘም.