የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
ኤ
- በጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር መመሪያ መሰረት ስራዎች እንዲሰሩ ክትትልና ድጋፍ ያደርጋል ፣በመመሪያቂ መሰረት መሰራታቸውንም ያረጋግጣል፣ - መዝገብ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ እልባት እስከሚያገኝበት ቀን ድረስ ያለውን የጉዳዮች እንቅስቃሴ መሰረት ያደረገ መረጃ የመያዝ እና የማስተዳደር ስራ ይሰራል - የጉዳየች ሂደት መቋጫ እና እልባት መስጫ ጊዜ ገደብ አፈፃፀም መለኪያ አመላካቾችን በመጠቀም የአፈፃፀም ደረጃን በመለካት ለሚመለከተው አካል ያሳውቃል፣
በዳይሬክቶሬት ስር ያለው አገልግሎት፡-:
ምንም አልተገኘም.