ዘርፎች

አዲስ አበባ ከተማ ይግብኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝዳንት

image description

ክብርት ወ/ሮ ፍራኦል ቶሎሣ ጄጦ

በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች የተወሰኑ ጉዳዮችን ይግባኝ ማየት በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ የተወሰኑ ጉዳዮች ላይ ይግባኝ ተቀብሎ በማየት ውሳኔ መሰጠት በመንግስት ተቋማት ሠራተኞች አስተዳደር ፍርድ ቤት የተወሰኑ ጉዳዮች ይግባኝ ተቀብሎ በማየት ውሳኔ መስጠት፤ በግብር ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ የተወሰኑ ጉዳዮችን ይግባኝ ተቀብሎ በማየት ውሳኔ መሰጠት፤ የከተማ ቦታ ማስለቀቅ ጉዳች ይግባኝ ሰሚ ጉባኤ በተወሰኑ ጉዳዮች ይግባኝ በማየት ውሳኔ መሰጠት፤ በአከራይና ተከራይ ቁጥጥር አዋጅ ቁጥር 1320/16 መሰረት ደረጃውን ጠብቀው በተዋቀሩት ተቆጣጣሪ አካላት የመጨረሻ ውሳኔ በተሰጠባቸው ማናቸውን የአከራይና ተከራይ መካከል በሚፈጠሩ አለመግባባቶችን ይግባኝ ተቀብሎ በማየት ውሳኔ መሰጠት፤

በዘርፉ ስር ያሉ ዳይሬክቶሬቶች:

icon

የኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ ዳይሬክቶሬት

በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች የተወሰኑ ጉዳዮችን ይግባኝ ማየት በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ የተወሰኑ ጉዳ...

icon
icon

ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች የተወሰኑ ጉዳዮችን ይግባኝ ማየት በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ የተወሰኑ ጉዳ...

icon
icon

የዳኝነት ኢንስፔክሽንና ስልጠና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች የተወሰኑ ጉዳዮችን ይግባኝ ማየት በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ የተወሰኑ ጉዳ...

icon
icon

የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች የተወሰኑ ጉዳዮችን ይግባኝ ማየት በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ የተወሰኑ ጉዳ...

icon
icon

የችሎት አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

በመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ምድብ ችሎቶች የተወሰኑ ጉዳዮችን ይግባኝ ማየት በአሰሪና ሰራተኛ ጉዳይ ወሳኝ ቦርድ የተወሰኑ ጉዳ...

icon