- ከዳይሬክቶሬቱ ስትራቴጅክ እቅድ በመነሳት የቡድኑን ዕቅድ ያቅዲሌ፣ ያደራጃል፣ ያስተባብራል፣ ይመራል፣ አፈፃፀሙን ይከታተላል፣
- የቡድኑን ስራዎች ለማስፈጸም የሚያስችለ የሰው ሀይል እና የሚያስፈልጉ ግብዓቶችን እንደሟሉ ለዳይሬክተሩ ያቀርባል፣
- የቡድኑን እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያዘጋጃል፣ ከባለሙያዎች ጋር በመሆን በጋራ ይገመግማል፣ ለዳይሬክቶሬቱ ያቀርባል፤
- በቡድኑ ውስጥ የሚገኙ ባለሙያዎች አፈጻጸም ይመዝናል፤ የአቅም ክፍተት በመለየት በስልጠና የሚሞላበትን ሁኔታ ያመቻቻል በሰራተኞች መካከል የቡድን ስራ/ቲም ስፕሪት/ እንዲጎለብት ያደርጋል
- በዳኝነት የስነምግባር ጥሰት ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎችና ጥቆማዎች ይቀበላል በሚመለከተው ባለሙያ እንዲጣራ ይመራል፤
- የቅሬታ/የስነምግባር ጥሰት ምርመራ ሂደትን ይከታተላል የምርምራውን ውጤትም በመቀበል ያረጋግጣል ፤
- የምርመራን የመጨረሻ ግኝት lዲይሬክተሩ ያቀርባል፤